Ethiopians Fun Forum.
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.
Log in

I forgot my password

Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

[ View the whole list ]


Most users ever online was 156 on Mon Mar 15, 2021 10:19 am
New Sites
አዲስ ሳይት

ኢትዮ ሲንግልስ
Meet Ethiopians Singles | Register Now

ኢትዮ ፎረም
Ethiopians Forum
Latest topics
» Sh\\a Sex{wl
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptyThu Oct 23, 2014 5:13 pm by nenash

» Sh\\a Sex{wl
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptyThu Oct 23, 2014 5:13 pm by nenash

» Sh\\a Sex{wl
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptyThu Oct 23, 2014 5:12 pm by nenash

» Sxs Film Hindi
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptyTue Oct 21, 2014 9:31 pm by nenash

» Kingdom Age Hack Tool V2.5
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptyTue Oct 21, 2014 8:00 am by nenash

» Ore Wa Kanojo O Shinjiteru! 02 | Checked
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptyMon Oct 20, 2014 3:57 pm by nenash

» English Conversation With Tamil Meaning Pdf-adds
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptySun Oct 19, 2014 2:20 pm by nenash

» English Conversation With Tamil Meaning Pdf-adds
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptySun Oct 19, 2014 2:17 pm by nenash

» Hide My Ip Activation Key 5.4
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptySun Oct 19, 2014 11:14 am by nenash

» Windows 8 All Editions Activator.exe
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptySat Oct 18, 2014 10:01 pm by nenash

» ?????? Anime Anime03 ?? ?? ?? ???? ?? Blu-ray?
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptySat Oct 18, 2014 8:08 pm by nenash

» Rhcsa Rhce Red Hat Linux Certification Practice Exams With V
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptySat Oct 18, 2014 6:09 pm by nenash

» (2011) Emyumiem Emkazamagreat Download Fevrier French Girl 9
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptySat Oct 18, 2014 12:09 pm by nenash

» (2011) Emyumiem Emkazamagreat Download Fevrier French Girl 9
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptySat Oct 18, 2014 12:05 pm by nenash

» Download Jason Mraz I'm Yours Free
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptyThu Oct 16, 2014 1:20 am by nenash

» Download Jason Mraz I'm Yours Free
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptyThu Oct 16, 2014 1:16 am by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptyWed Oct 15, 2014 9:31 pm by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptyWed Oct 15, 2014 9:24 pm by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptyWed Oct 15, 2014 9:23 pm by nenash

» [Most_popular]_tudung_bj_abg_opis_3gp-adds
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! EmptyWed Oct 15, 2014 1:06 pm by nenash


ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!

3 posters

Go down

ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! Empty ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!

Post by yaredlove Sat Oct 03, 2009 7:31 am

ሰላም
ይህች ቤት የሳቅና የፈገግታ ቤት ናት ያነበባችሁትን የሰማችሁትን አስቂኝ ቀልዶች አምጡአቸውና ትንሽም ቢሆን ህይወታችንን እናጣፍጣት ...
ቀልድ የህይወት ማጣፈጫ ቅመም ናት ይባል የለ ....!! በሉ ያላችሁን ጣል ጣል አድርጉባት ::
ካነብብኩት አንድ ጀባ ልበል .....

ልጃገረድ ; ""አንተን ባየሁ ቁጥር አንድ ትልቅ ሰው ይታየኛል ""
ተወድጃለሁ ባይ ; "" ውይ ታድዬ የኔ ቆንጆ ማነው .. ""
ልጃገረድ ; "" ቻርልስ ዳሪውን ""
ተወድጃለሁ ባይ ; ትንሽ ድምጹ ጎርነን እንደማለት እያለ ""እንዴት ሆኖ ነው እሱ ትዝ የሚልሽ ""
ልጃገረድ ; "" ሰው ዝንጀሮ ነው የሚል ሀሳብ ያቀረበው እሱ ነበራ ....""
yaredlove
yaredlove
Admin

Posts : 52
Join date : 2009-07-12
Age : 31
Location : Ethiopia/Nazareth

http://www.yared.tk

Back to top Go down

ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! Empty ሌላ አንድ ካነበብኩት ልጨምር ......

Post by yaredlove Sat Oct 03, 2009 7:33 am

ሌላ አንድ ካነበብኩት ልጨምር ......

ሁለት ጔደኛሞች ምግብ ቤት ይገባሉ :: አስተናጋጁም የሚታዘዙትን ጠይቆ አንድ የበግ ቀይና አንድ አልጫ እንዲመጣላቸው ያዙታል :: ታዲያ የአልጫው ወጥ ስጋ ብጥቅጥቅ ያለበት አንደኛው አስተናጋጁን ጠርቶ
""ስማ እንጂ ... ""

አስተናጋጅ "'አቤት ምን ጎደለ ""

""ለመሆኑ በጔ በቢላ ነው የታረደችው ወይስ በፈንጂ ነው የተመታቸው "" Very Happy Very Happy
yaredlove
yaredlove
Admin

Posts : 52
Join date : 2009-07-12
Age : 31
Location : Ethiopia/Nazareth

http://www.yared.tk

Back to top Go down

ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! Empty Re: ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!

Post by Dj Bini Sun Oct 11, 2009 7:56 am

በጣም ያስቃል!
Dj Bini
Dj Bini

Posts : 2
Join date : 2009-10-11

Back to top Go down

ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! Empty Re: ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!

Post by girreda Sat Dec 19, 2009 2:51 am

አለቃ እንዲሁ ሴት ጋር ያድሩና ጠዋት ቤተክርስቲያን ሲሄዱ ይከለከላሉ እንዳይገቡ ያያቸው ሰው ስለነበር። እናማ በሴቶች በር በኩል ሄደው ዛሬ ሴቶች አይገቡም እዚህ ከገርገራው ውጪ ሆናችሁ ጸልዩ ብለው ሴቱን ሁሉ ከልክለው ካህናቱ ገርሟቸዋል አንድም ሴት ሳያዩ በመቅረታቸው። «ምን ሆነው ነው?» ሲሉ አንድ ያለቃን ስራ ያየ ካህን «አለቃ ከልክለው ነው ሴቶች እንዳይገቡ» ብሎ ያስረዳል።አለቃም ተጠርተው ሲጠየቁ «እኔ ለነካሁት ከተከለከልኩ እነሱ ይዘው እንዴት ይግቡ» ብዬ ነው አሉ

girreda

Posts : 11
Join date : 2009-12-19
Age : 34
Location : Adama University

http://0914129948.ning.com

Back to top Go down

ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! Empty Re: ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!

Post by girreda Sat Dec 19, 2009 2:52 am

ከአልጋ ላይ ወድቄ ነው
አለቃ አንድ ቀን መንገድ መሽቶባቸው አንዲት ሴትዮ ቤት እንድታሳድራቸው ለምነው ቤት ለእንግዳ ብላ አስገባቻቸው። አለቃ ያው እንደሚተረከው ቅንዝራም ቢጤ ናቸው። እራት በልተው ከጨረሱ በኋላ በሉ እኔ መደብ ላይ እርሶ መሬት ላይ ተኙ ብላቸው ተኙ። ከዚያ ጨለማን ተገን በማድረግ ሴትየዋ መደብ ላይ ዘፍ ብላው መዳሰስ ይጀምራሉ። ሴትየዋም በድንጋጤ ነቅታ እንዴ ምን እየሰሩ ነው ስትላቸው ከአልጋ ላይ ወድቄ ነው አሏት። እንዴት መሬት ተኝተው ስትላቸው እኔንስ የገረመኝ እሱ አይደል አሏት ይባላል

girreda

Posts : 11
Join date : 2009-12-19
Age : 34
Location : Adama University

http://0914129948.ning.com

Back to top Go down

ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! Empty Re: ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!

Post by girreda Sat Dec 19, 2009 2:55 am

ጠረር አርገሽ ቅጂው
አለቃ አንድ ቤት በእንግድነት ሄደው ሳለ ጠላ ይጋበዛሉ። ጋባዥ የነበረችው ሴትዮም ጠላውን ልትደግማቸው ጎንበስ ብላ ስትቅዳ ንፋስ ፈሷ ያመልጣታል። አለቃም ሰምተው እንዳልሰማ ይሆናሉ። የቀረበላቸውን ሲጨርሱ ሴትዮዋ እንደገና መጥታ «አለቃ ልድገሞት» ትላለች። አለቃም «ልድገም ብለሽ ነው? በይ እስቲ እንደቅድሙ ጠረር አርገሽ ቅጂው» ብለው መፍሳቷን እንዳወቁ በዘዴ ተናገሩ።

ገብርኤልና ሚካኤል ተታኮሱ
ወይዘሮ ማዘንጊያ ይፈሱና «ውይ ገብርኤልየ» ይላሉ። ይቆዩና እንደገና ይፈሳሉ «ውይ ሚካኤልየ» ይላሉ ከዛ ድንገት ዞር ሲሉ አለቃ ገብረሀናን በመስኮት ቆመው ያዩዋቸዋል። ድንግጥ ይሉና «እርሶ ደግሞ እዛ ቆመው ምን ያረጋሉ?» ብለው ይጠይቋቸዋል።አለቃ ገብረሀና ደግሞ «እን..ዴ.. ገብርኤልና ሚካኤል ሲታኮሱ እያየሁ ነዋ!» አሏቸው ይባላል።

ደርቆ ተንጣጣ
አንድ ሰሞን አለቃ በጣም ቆንጆ ልጅ ያገባሉ። ከዚያም ያው እንደ ባህል ወጉ ልጂቱ እሳቸው ጋ ልታድር ቤታቸው ትሄዳለች። እናም ቀኑ ተገባዶ ማታ ላይ አለቃ ቆጥ ላይ ወጥተው ሲጠብቋት እሷ ማታ ወደ ቤተሰቦቿ ከድታ ልትሮጥ ከቤት ስትወጣ ውጪው እንደአጋጣሚ ዝናባማ ስለነበር አድልጧት ትወድቅና ተመልሳ ቤት ትገባለች። ቤት ገብታም ምድጃ ዙሪያ ተቀምጣ ልብሷን ስታደርቅ ሳት ይላትና ጡጥ ታደርጋለች። ይህን የሰሙት አለቃ «አንቺ አትተኝም?» ይሏታል። እሷም «እስኪ ይቆዩ ልብሴ ምጥጥ ምጥጥ ይበልልኝ» ትላለች። እሳቸውም እሺ ብለም ዝም ሲሉ ልጂቱ አሁንም ደግማ ዛጥ ታደርጋለች።በሁኔታው የተቆጡት አለቃ በስጨት ብለው «አንቺ አትተኝም?» ሲሏት። እሷ «እስኪ ይቆዩ...ልብሴ ይድረቅ ትላለች።» ከዚያም አለቃ ቀጥለው «ኧረ ...ኤዲያ ...ልብስሽ ደርቆማ እየተንጣጣ» ብለው ባሽሙር ጠቅ አረጓት ይባላል።

ሁለቱ እብዶች

ሁለት እብዶች ከአማኑኤል ሆስፒታል ዘበኛውን አታልለው ለማምለጥ ይመካከራሉ። በምክራቸው መሰረት ወደመግቢያው ሲያመሩ ዘበኛው በአካባቢው
የለም። በመጥፋት ፋንታ እቅዳቸው እንደተበላሸ በማሰብ ወደነበሩበት ተመለሱ

girreda

Posts : 11
Join date : 2009-12-19
Age : 34
Location : Adama University

http://0914129948.ning.com

Back to top Go down

ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! Empty Re: ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!

Post by girreda Sat Dec 19, 2009 2:55 am

ለፈገግታ
ሴትዮዋ በቀይ ፈንታ አረንጓዴ ልፕስቲክ ተቀብታ ወደ ገበያ ስታቀና ያዩዋት ሰዎች ሁሉ ምነው ሴትዬዋ አበደች እንዴ እያሉ ይስቁባታል።በዚህ ሁኔታ ብዙ ሰዎችን ካሳለፈች ቡኃላ የሚያውቋት ሰዎች ሲያይዋት ከንፈርዋን አረንጓዴ ቀለም ነው የተቀባችው ባሏ ደግሞ ሹፌር ነው።ሰዎቹም ምነው ይኅንን አረንጓዴ ቀለም ልፕስቲክ ተቀባሽ??ስው እኮ የሚስቅብሽ ቀይ ልፕስቲክ መቀባት ነበረባት እያለ ነው ሲሏት እሷም ቀበል አድርጋ ባለቤቴ ሾፌር ስለሆነ የተከለከለ እንዳይመስለው ነው። Very Happy አለች ይባላል
« ምንጭ አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ከዛሬ 25 ዓመት በፊት ለእኍድ የሬድዮ መዝናኛ ካቀረቡት ተብሎ በ ቪ ኦ ኤ የሰማሁት ነው »

girreda

Posts : 11
Join date : 2009-12-19
Age : 34
Location : Adama University

http://0914129948.ning.com

Back to top Go down

ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! Empty Re: ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!

Post by girreda Sat Dec 19, 2009 3:13 am

ምጽአት
ካገሩ የወጣ አገሩ እስኪመለስ...መባሉን እያወቀች
ያልፍልኛል ብላ ሕፃን ልጇን አቅፋ ስደትን መረጠች::
መከራ በዝቶባት መምረጥ ተገደደች ካለመኖር መኖር
ከሰው ላይ ሰው ጭነው በታንኳ ታጭቃ ወደ ውጭ ስትበር
ሜዲትራንያን ግብር አስከፈለ ቀንቶ በቀይ ባሕር::
ወያኔን ቢጠሉ ሄዱ ወደ ስደት ውሃው ይብላን ብለው
ከሞት እየሸሹ ወደሞት ይጓዟል ይሏችኋል ይህ ነው::

ወጣት አበቦችም በጠራራው ፀሐይ ተሽጠው ሲሄዱ
እንደ ሰው ሰው መሆን አቃታቸውና ስንቶች ተዋረዱ::
ወተሽ እንዳትጠፊ አቤት እንዳትይም በሩን ቆልፎብሽ
ምግብ አዘጋጅተሽ ደክሟታል ሳትባይ ዕቃውን አጣጥበሽ
ወጥቶ ለመጫወት ከጓደኞችሽ ጋር እረፍት የት አግኝተሽ::
የባርነት ኑሮ እንድትኖሪ አውቃለሁ የቁም ስቃይ አይተሽ
ለማይቀረው ሞቱ መገላገል ፈለግሽ ሕይወትሽን አጥፍተሽ::
ተቆርቋሪ ቢያጡ በአራቱ ማዕዘናት ሄዱ ተሰወሩ
በየደረሱበት ምግባረ ብልሹ ተብለው ተጠሩ::
ለነፃነት ሞተው ተተኪውን ትውልድ እንዳላስከበሩ
ልጅማ አላወጡም ተወልዶም ይሆናል ይታያል ተግባሩ::
እንኳን ለራሳቸው ለአፍሪካ ነፃነት ለትግል ቀስቅሰው
ታሪካቸውማ በዓለም ተመዝግቧል አንድም ሰው አይክደው::
ለጥቁሮች ማጎሪያ ቅኝ ገዢዎቹ እስርቤት ሲሠሩ
ቅኝ ገዢው ሳይገባ ኢትዮጵያውያኑ እየገቡ ታጎሩ
እንዳርበኞች ቢሆን ይታያቸው ነበር ዱሩ ሸንተረሩ::

በርከት ያሉ ናቸው የነፃነት ትግልን በጧት የጀመሩ
ማቸነፍ ማለትን ሳያውቁ ተጉዞው በውር በድንብሩ
ሃቅን ስለያዝን ለማቸነፍ በቃን የሚሉት ዲስኩሩ
ጩኸትማ ሰማን የወያኔዎችን ሃሰት ሲናገሩ::
ሃቅማ ቢይዙ ፀሃይ እየወጣች ብርሃን እናይ ነበር
አንደበት ተዘግቶ ታስረን ተባረርን በራሳችን አገር
ዘረኛና አጃቢው ሲሆኑ አየናቸው ምሰሶና ማገር::

ላንድነት የሚቆም በመስዋዕትነቱ አቅርቦና ስቦ
መታመን በተግባር መታፈር በከንፈር ብሎ ተረባርቦ
በሃቅ እየዘገቡ ለጋራ ጥቅማችን ሥራውን መዝግቦ
ከወረደው ጥበብ “አንድ ሰው አስቦ አንድ በሬ ስቦ”
ልቦና ለሰጥው ፍንትው ይልለታል ከፊታቸው ቀርቦ::
ሹክ ብላቸውም መልስ አልሰጠኝ አሉ በዝቶ ውዥንብሩ
በማኝ ፊት ብናገር ብናርፍ ይሻለናል ብለው ተሰወሩ
ፈርተን ነው ካላሉ እኛ የማይገባን ምንድን ነው ሚስጥሩ?
እናብር ስንለው እኔ ተቀብሬ መገኘቱን ይሻል ካዘኑ ከቀብሩ
ዝምታ ወርቅ ነው መባል ይቁም በቃ በርትቷል ችግሩ::

በሰከሩ ቁጥር ሚገድሉን ከሆነ እስቲ ምቱ መላ
ዓይናፋር ይመስል ዝምታን ስትመርጡ ሕዝቡ እየተቆላ
ሂዱ ተተፍተፉ እንዲወጣላችሁ የሰው ዓይነ ጥላ::
ስልቱ ገድሎ ማዳን ግንባር ቀደም ሆኖ ካሳየን አጉልቶ
አነጣጥረህ ምታ ደግ ነህ አልተባልክ አድሮና ሰንብቶ::
የሚጽፍም ይጻፍ ሸንጎ ፍጠሩና እስቲ ተማከሩ
አትሸፋፍኑት ይታወቅ ሰው-በላው ሰይጣናዊ ምክሩ::

ዝምታ ወርቅ ሚሆን:- ተስፋ ሲደርቅ ነው ወይስ ሲለመልም?
ተስፋማ ይለመልም ነጣጣይ ዘረኛ ካገር እንዲል እልም::
ተስፋንማ ሥሩ ጥቂት በጥቂቱ እኛም ደጀን ሆነን
ዕውን የሚሆነው ግፈኛ ተመቶ አገሩ አገር ሲሆን::
ምኞታችንን ገድሎ ስጋችን ጨረሰው እየዋለ እያደረ
አለመያዝ ደጉ አለመቀደም የተያዘው ሁሉ እንደወጣ ቀረ::
የጸሃፊን ብዕር በጉልበት አባሮ ሃሳብ እየቀበረ
ጅሉም ስላልገባው ግፈኛውን አምኖ ሕይወቱን ገበረ::
ያውም በኛው አገር አሠሩን ገሰሱን እሥረኛ ይበላል
የሚቀምሰው አጥቶ ሕዝቡ በየተራ በረሃብ ክልትው ይላል
የሕዝባችንን ኑሮ ዓይናችን ዓይቶታል ልቦናችን ያውቃል
እንዲያው የለየለት ቁርጡ የታወቀው የእሥረኛው ይሻላል::
ትምህርት ቤት ገባሁ ገጠሩንም አየሁ ዙሬ ተዟዙሬ
አብሮ መኖር ተማርኩ ትዳርን መስርቼ ሥራም ተቀጥሬ
ውቅያኖስ አየሁኝ ባሕር አቋርጨ ውጭ አገርም ኖሬ
አገር በማጥፋቱ ወያኔን የሚያስንቅ አጣሁኝ መርምሬ::

ነግደው:- ለምነው:- በተገኘው ገንዘብ አጋዚን ተመቸው
በገደሉ ቁጥር ብሶባቸው መጡ ደም እየጠማቸው
የወገናችን ደም መጠጣት ሲበዛ ስካሩ አዞራቸው::
ለማምነው ሲያመጡ በገንዘቡ ብዛት ጎረቤት ወረሩ
አማራም አልቀረ ኦሮሞ ሶማሌ አኝዋክና አፋሩ
ሲዳማና ትግሬው የከታማው ነዋሪ እንዲሁም ገጠሩ
በእብሪት ተወጥረው ማን አለብኝ ብለው አገር መነጠሩ::

ከሃዲና ባንዳ አገር አከሰረ ባንኩንም ዘረፈ
ሚቆረቆር መስሎ የልቡን እየሠራ ፍትሕ አዛነፈ::
ታሪክን ሰርዞ ለሰንደቃላማው የግል ትርጉም ሰጥቶ
በመዝሙር ሲያጅቡ ጆሯችንን ደፈንን ጩኸቱ በርትቶ
ቢውለበለብ ቅሉ በልብ አናቅፈውም የኛን ትርጉም ትቶ::

እራሱ አጽድቆ እራሱ ከልክሎ መብትን አፈነና
አየር ደመናውን ሰማዩን ለማየት ቀና በሉ አለና
ካለእኔ በስተቀር ከአናታችሁ በላይ ከቶ ማን ቆመና
ዝናቡም የኔ ነው ውሃ የቋጠረን ማንሳፍፍ ደመና::
በነጎድጓድ ድምጤ ፍጡራንን ሁሉ ማኖር አሸብሬ
መብረቁን ሳባርቅ ስሃሊለነ ብለው ይስገዱ ወደ እግሬ
ከዋክብትን እዩ የዘራኋቸውን ወጥሬ ገትሬ
ጨረቃንም ሰጠሁ ማማረራችሁን ስለሰማሁ ወሬ::
የሁሉም ማዕከል ፀሓይማ እኔ ነኝ እምቦለሌ ማዞር
ምንም ሳላዛንፍ ጨለማና ብርሃን ወቅቱን ማቀያይር
ሙቀት እየሰጠሁ እፅዋት ለምልመው ሚበላ የምቸር::

ይህን ሁሉ አድርጌ ሊፈትነኝ መጣ ጉልበቴ ተንቆ
አቅሜን ላስመሰክር ከአፋር በሚነሳው የሽምጥ ሸለቆ
አለቱን ብረቱን አንድ ላይ አቅልጨ ገድል ልሥራ ብዬ
እንደ ማንዳ ሃራሮ እሳተ ጎመራ ወደላይ ገንፍዬ
እንደ ዳላፊላ የእሳት አለሎውን አውጥቼ አንቀልቅዬ
ምድርን ያለምሰሶ ሰማይን ያለ ባላ ቀጥ አርጌ አቁሜ
ጉልበቴን ፈርታችሁ እንድትሰግዱልኝ ነው ይህ ሁሉ ድካሜ::
ልባችሁ ሸፍቶ ጌታ ሆይ ብላችሁ መች እኔን ጠራችሁ?
ከእኔ በላይ ላሳር ክብሬን አትጋፉ አሁንስ ገባችሁ?
ቁጣዬ በርትቶ ደጋግሜ ሞከርኩ ክንዴን ላሳያችሁ::
ለምድራዊ ስልጣን ቀናዒ መሆኔን ያዳም ዘር እንዲያውቅ
ዕድሜዬ ሚረዝመው በእኔ ሥር ሲውል ነው ያገሪቱ ወርቅ::
ሁለቱን እሴቶች ከመዳፌ አውጥቶ የሚወስድ ከመጣ
የጦር ሠራዊቴ እርምጃ ይወስዳል የለብኝም ጣጣ::
ቢረገም ነው እንጂ ሰይጣን መልአክ ነበር ብለው ያስተማሩኝ
ዕውነት እንደሆነ በሕይወት እያለሁ ይኸው ተረዳሁኝ::
አላቂነታችው አልታይ ብሏቸው በትዕቢት ቀጠሉ ግፉን ሰቆቃውን
እንዴት ቢንቁን ነው?.…እየጠሉ ገዙን ደንቆሮ አድርገውን::
ፈጣሪን በማመን በደም ባጥንታቸው ወያኔን ሊያባሩ
ያልሰማህ ከሆነ ከተነሱ ባጁ ሃሞተ ኮስታሮች የማይበገሩ::
ጥቂቶች ቢሆኑም ሕዝባቸውን አምነው ፈተናውን አልፈው
ሳይንበረከኩ ጥርት ባለ ራዕይ ባላማ ታጅበው
ከፈጣሪ ታዟል የነፃነት ቀንዲል ሊያበሩ ከፍ አርገው::

እንደ እግዚአብሔርም ሕያው ነኝ ሁሉን አደርጋለሁ
ሕዝብ እንዲገዛልኝ የፈጣሪ ጥበብ ይኸው ይዣታለሁ
እያለ ቀባጥሮ እምብዛም አይቆይም እንደ ጉም ይበናል
በእርሱ መቃብዕር ላይ ጥበብም ጉልበትም የሕዝቡ ይሆናል::
መኖር መደምሰስም በእኔ ፈቃድ ነው ሲል
መነሻውን ሳያውቅ የፈጣሪን ጥበብ የያዛት ሲመስል
ምንድነው ዝምታው ከሕዝብ ጋር ሆነን ዘግ ማድረግ ስንችል
ጤና የሚገኘው መዝምዘን ሰርስረን ገርስሰን ስንጥል::

girreda

Posts : 11
Join date : 2009-12-19
Age : 34
Location : Adama University

http://0914129948.ning.com

Back to top Go down

ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! Empty Re: ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!

Post by girreda Sat Dec 19, 2009 3:16 am

ይህችን እህታችንን የምታውቁ ተባበሩን
የሺ ሹምዬ ገብረ ሕይወት
የመጣችበት ቦታና ዘመዶቿ ያሉት ጠለምት ማይፀብሪ
የልጇ አባት ስም ዘላለም በዛብህ የሚኖረው ማይፀብሪ ከተማ
የትውልዱ ቦታ አዲ ወሰኔ
አባቷ ብራ ዋሰያ አዲ ጊንዳዕ እንዳሉ፡
በጎንደር ከተማም ቀበሴ 3 አቶ መኳንንት የሚባሉ
የጎማ ጫማ ቤት ያላቸው ዘመድ እንደምታውቅና ያባታቸውን
ስም ግን እንደማታወቅ ትናገራለች
በጣሊያን ሀገር ሮማ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን

Yeshi shumeye.JPG
Yeshi shumeye.JPG (62.87 KiB) Viewed 77 times


ከዚህ በላይ ፎቶግራፍዋ የሚታየውን ወገናችንን ወደ ዘመዶቿ ለመላክ ይፈልጋሉ። እህታችን በአእምሮ
ጭንቀት (Depression) በጣም እተያወከች ስለሆነ ከቀን ወደ ቀን ምግብም
መውሰድ ያልቻለች በመሆኑ፡ ሀገር ቤት ወደ ዘመዶቿ እንድትሄድ መጓጓዣዋንና
ሌላም ወጪ የሚሆናትን አዘጋጅተው ከሃገር ቤት የሚቀበሏት የቅርብ ዘመዶች
ለማግኘት ጥረት እያደረጉ ስለሆነ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በተለይም የጠለምትን
አካባቢ በቅጡ የሚያውቁ ካሉ ስለ እህታችንም ዘመዶች ሊያመላክቱ ይችላሉ
የሚል ግምት ስላለ ይህንን ቦታ የሚያውቁና ዘመዶቿን ሊያገናኙን የሚችሉ
በ(comunita.etiopica@yahoo.it) ኢሜል በማድረግ እንድ ትተባበሩወቸው
ይጠይቃሉ ።
ይህንን ጽሁፍ የምታነቡ ሁሉ እባካችሁ በአካባቢያችሁ ቤተ ክርስቲያን ወይም
ወኖች ሊገኙ የሚችሉበት ቦታ ሁሉ እንድትበትኑልን በማክበር እንጠይቃለን።
ከምሥጋና ጋር
ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!  Yeshi shumeye

girreda

Posts : 11
Join date : 2009-12-19
Age : 34
Location : Adama University

http://0914129948.ning.com

Back to top Go down

ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! Empty Re: ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!

Post by girreda Sat Dec 19, 2009 3:26 am

የቢልጌትስ አስገራሚ እውነታዎች :
------------------------------------------------
1.ቢልጌትስ በየሰከንዱ 250 ዶላር፣በየቀኑ 2 ሚሊዮን ዶላር፣በአመት ደግሞ 7.8 ቢሊዮን ዶላር ያገኛል፡፡

2.አንድ ሺ ዶላር መሬት ላይ ቢወድቅበት ዞር ብሎ እንኳን ለማየት ግድ አይኖረውም ይባላል፡፡ምክንያቱም የወደቀበትን ገንዘብ ለማንሳት የሚያጎነብስበት አራት ሰከንድ ጊዜው ውስጥ አንድ ሺ ዶላር ስለሚያገኝ ነው፡፡

3.የአሜሪካ ብሄራዊ እዳ 5.62 ትሪሊየን ይደርሳል፡፡ ቢል ጌትስ ይህን እዳ ለብቻዬ ልክፈል ብሎ ቢነሳ ከ10 አመት ያነሰ ጊዜ ይፈጅበታል፡፡

4.ቢል ጌትስ በአለም ላይ ለሚኖር ለእያንዳንዱ ሰው 15 ዶላር ቢሰጥ በእጁ ላይ 5 ሚሊየን ዶላር ይቀረዋል፡፡

5.በአሜሪካ የአትሌት ክፍያ ታሪክ ከፍተኛ ተከፋይ የነበረው ማይክል ጆርዳን ሳይበላና ሳይጠጣ በአመት የሚያገኛትን 30 ሚሊዮን ዶላር እያንዳንዷን ሳንቲም ቢያስቀምጥ የቢል ጌትስን የመሰለ ሃብት ለማጠራቀም 277 አመታትን ይፈጅበታል ተብሏል፡፡

6.ቢል ጌትስ ሀገር ቢሆን ኖሮ የአለማችን 37ኛ ሃብታም ሃገር ሊሆን ይችል ነበር፡፡

7.ቢልጌትስ ያለውን ገንዘብ በሙሉ በባለ 1 ዶላር ኖት ቢመነዝረው፣ከምድር እስከ ጨረቃ የሚደርስ 14 መስመር የደርሶ መልስ መንገድ መስራት ይችላል፡፡ ነገር ግን ገንዘቡን በማመላለስ ይህን መንገድ ለመገንባት 1400 አመታት እና 713 ቦይንግ 747 አውሮፕላኖች ያስፈልጋሉ፡፡

8.ቢል ጌትስ እስከ 75 አመት ድረስ ለመኖር ቢታደልና ገንዘቡን በሙሉ ከዕለተ ሞቱ በፊት ተጠቅሞ ይጨርሰው ቢባል በየቀኑ 6.78 ሚሊዮን ዶላር ማውጣት ይኖርበት ነበር፡፡

9.የማይክሮሶፍት ተጠቃሚዎች ኮምፒውተሮቻቸው በwindows ችግር የተነሳ ስራ በሚየቆሙበት በእያንዳዱ ወቅት አንድ ዶላር ከማይክሮሶፍት ቢከፈላቸው ኖሮ ቢልጌትስ በሶስት አመታት ውስጥ ለኪሳራ ይዳረግ ነበር፡፡

girreda

Posts : 11
Join date : 2009-12-19
Age : 34
Location : Adama University

http://0914129948.ning.com

Back to top Go down

ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!! Empty Re: ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!

Post by Sponsored content


Sponsored content


Back to top Go down

Back to top


 
Permissions in this forum:
You cannot reply to topics in this forum