Ethiopians Fun Forum.
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.
Log in

I forgot my password

Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

[ View the whole list ]


Most users ever online was 156 on Mon Mar 15, 2021 10:19 am
New Sites
አዲስ ሳይት

ኢትዮ ሲንግልስ
Meet Ethiopians Singles | Register Now

ኢትዮ ፎረም
Ethiopians Forum
Latest topics
» Sh\\a Sex{wl
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptyThu Oct 23, 2014 5:13 pm by nenash

» Sh\\a Sex{wl
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptyThu Oct 23, 2014 5:13 pm by nenash

» Sh\\a Sex{wl
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptyThu Oct 23, 2014 5:12 pm by nenash

» Sxs Film Hindi
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptyTue Oct 21, 2014 9:31 pm by nenash

» Kingdom Age Hack Tool V2.5
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptyTue Oct 21, 2014 8:00 am by nenash

» Ore Wa Kanojo O Shinjiteru! 02 | Checked
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptyMon Oct 20, 2014 3:57 pm by nenash

» English Conversation With Tamil Meaning Pdf-adds
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptySun Oct 19, 2014 2:20 pm by nenash

» English Conversation With Tamil Meaning Pdf-adds
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptySun Oct 19, 2014 2:17 pm by nenash

» Hide My Ip Activation Key 5.4
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptySun Oct 19, 2014 11:14 am by nenash

» Windows 8 All Editions Activator.exe
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptySat Oct 18, 2014 10:01 pm by nenash

» ?????? Anime Anime03 ?? ?? ?? ???? ?? Blu-ray?
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptySat Oct 18, 2014 8:08 pm by nenash

» Rhcsa Rhce Red Hat Linux Certification Practice Exams With V
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptySat Oct 18, 2014 6:09 pm by nenash

» (2011) Emyumiem Emkazamagreat Download Fevrier French Girl 9
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptySat Oct 18, 2014 12:09 pm by nenash

» (2011) Emyumiem Emkazamagreat Download Fevrier French Girl 9
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptySat Oct 18, 2014 12:05 pm by nenash

» Download Jason Mraz I'm Yours Free
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptyThu Oct 16, 2014 1:20 am by nenash

» Download Jason Mraz I'm Yours Free
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptyThu Oct 16, 2014 1:16 am by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptyWed Oct 15, 2014 9:31 pm by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptyWed Oct 15, 2014 9:24 pm by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptyWed Oct 15, 2014 9:23 pm by nenash

» [Most_popular]_tudung_bj_abg_opis_3gp-adds
ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ EmptyWed Oct 15, 2014 1:06 pm by nenash


ፍቅር እና ሌሎች ግጥሞች ማሰባሰቢያ

Go down

ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ Empty ፍቅር እና ሌሎች ግጥሞች ማሰባሰቢያ

Post by yaredlove Sat Oct 03, 2009 7:48 am

ለዛሬ በዚች አጭር ግጥም እጀምራለሁ ::
ፍቅር
እንደማለዳ ፀሀይ ብርሀንስትፈነጥቅ
እንደ ባህር አልማዝ ስትፍለቀለቀለቅ
እንደ እሳት ላንቃ አብረቅርቃ
ከቀተር ፀሀይ በርታ ደምቃ
ስተጀምር ማለት ድንግዝግዝ
መባባት አይቀት መተከዝ
ግን ፍቅር ........
ፀፀት ትዝታን ድርድራ
ምኞትን ከህልም አዋቅራ
በብቸኝነት ስትማቅቅ
ቀን ከሌሊት አትል ስትጨነቅ
ፍቅር ......
ብርቅርቅታ ናት ታበራለች ቀን ጠብቃ
እንደጨለመች አትቀርም እንዳኮረፈች ተደብቃ
ውሎ ቢያደርም ታበራለች በህብረቀለማት አሸብርቃ ::

ቸር ሰንብቱ
yaredlove
yaredlove
Admin

Posts : 52
Join date : 2009-07-12
Age : 31
Location : Ethiopia/Nazareth

http://www.yared.tk

Back to top Go down

ፍቅር  እና  ሌሎች  ግጥሞች  ማሰባሰቢያ Empty "ይናገራል እንባ "

Post by yaredlove Sat Oct 03, 2009 7:50 am

"ይናገራል እንባ "

በክህደት በደል
በሽፍጥና ተንኮል
በሞት ሀዘን ጊዜ
እምነት በማጉደል
ሲታጣ ደጋፊ
የሰው ችግር አይቶ
ፍቅር ቃሉ ሲቀር
ተግባሩ ተረስቶ
ይናገራል እንባ
የውስጥን አውጥቶ

መልካም ንባብ ቸር ሰንብቱ
yaredlove
yaredlove
Admin

Posts : 52
Join date : 2009-07-12
Age : 31
Location : Ethiopia/Nazareth

http://www.yared.tk

Back to top Go down

Back to top


 
Permissions in this forum:
You cannot reply to topics in this forum