Ethiopians Fun Forum.
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.
Log in

I forgot my password

Who is online?
In total there are 3 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 3 Guests

None

[ View the whole list ]


Most users ever online was 156 on Mon Mar 15, 2021 10:19 am
New Sites
አዲስ ሳይት

ኢትዮ ሲንግልስ
Meet Ethiopians Singles | Register Now

ኢትዮ ፎረም
Ethiopians Forum
Latest topics
» Sh\\a Sex{wl
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptyThu Oct 23, 2014 5:13 pm by nenash

» Sh\\a Sex{wl
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptyThu Oct 23, 2014 5:13 pm by nenash

» Sh\\a Sex{wl
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptyThu Oct 23, 2014 5:12 pm by nenash

» Sxs Film Hindi
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptyTue Oct 21, 2014 9:31 pm by nenash

» Kingdom Age Hack Tool V2.5
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptyTue Oct 21, 2014 8:00 am by nenash

» Ore Wa Kanojo O Shinjiteru! 02 | Checked
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptyMon Oct 20, 2014 3:57 pm by nenash

» English Conversation With Tamil Meaning Pdf-adds
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptySun Oct 19, 2014 2:20 pm by nenash

» English Conversation With Tamil Meaning Pdf-adds
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptySun Oct 19, 2014 2:17 pm by nenash

» Hide My Ip Activation Key 5.4
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptySun Oct 19, 2014 11:14 am by nenash

» Windows 8 All Editions Activator.exe
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptySat Oct 18, 2014 10:01 pm by nenash

» ?????? Anime Anime03 ?? ?? ?? ???? ?? Blu-ray?
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptySat Oct 18, 2014 8:08 pm by nenash

» Rhcsa Rhce Red Hat Linux Certification Practice Exams With V
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptySat Oct 18, 2014 6:09 pm by nenash

» (2011) Emyumiem Emkazamagreat Download Fevrier French Girl 9
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptySat Oct 18, 2014 12:09 pm by nenash

» (2011) Emyumiem Emkazamagreat Download Fevrier French Girl 9
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptySat Oct 18, 2014 12:05 pm by nenash

» Download Jason Mraz I'm Yours Free
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptyThu Oct 16, 2014 1:20 am by nenash

» Download Jason Mraz I'm Yours Free
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptyThu Oct 16, 2014 1:16 am by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptyWed Oct 15, 2014 9:31 pm by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptyWed Oct 15, 2014 9:24 pm by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptyWed Oct 15, 2014 9:23 pm by nenash

» [Most_popular]_tudung_bj_abg_opis_3gp-adds
ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) EmptyWed Oct 15, 2014 1:06 pm by nenash


ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ)

2 posters

Go down

ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) Empty ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ)

Post by yaredlove Sun Oct 04, 2009 12:23 am

ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ መሠረቱ ግሪክ ሲሆን ከክርስቶስ ልደት በፊት በውል ከታወቀችው ከግብፅ በስተደቡብ የሚገኘው የአፍሪቃ ክፍልና ደቡብ ምዕራብ እስያ የሚጠሩበት አጠቃላይ ስም ነበር፡፡ ይሁንና ከክርስቶስ ልደት በኋላ አገባቡ ጠበብ እያለ አሁን ኢትዮጵያ የምትገኝበት አካባቢ መጠሪያ ለመሆን በቃ፡፡ ስያሜውን ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ በጠበበና እስካሁንም ቋሚ በሆነ መልኩ የምናገኘው በ4ኛው ምእተ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ የክርስትናን እምነት የተቀበለው የአክሱም ንጉሥ ዔዛና በድንጋይ ላይ ባስቀረፀው አንድ ጽሑፍ ላይ ራሱን የኢትዮጵያ ንጉሥ ብሎ ሲጠራ ነው፡፡ ከዚያም በተከታታዮቹ ምእተ ዓመታት በጊዜው በተጻፉ ጽሑፎች አክሱም የኢትዮጵያውያን ከተማ፣ አፄ ካሌብ ደግሞ የኢትዮጵያውያን ንጉሥ ተብለው ሲጠቀሱ ስናይ ስያሜው ቋሚ መልኩን እየያዘ መምጣቱን እንረዳለን፡፡ በ14ኛው ምእት ዓመት መጀመሪያ ላይ የተጻፈው ክብረ ነገሥት የተሰኘው ንግሥተ ሳባ ወደ ንጉሥ ሰሎሞን ያደረገችውን ጉዞ የሚያትተው መጽሐፍም፣ ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ በአሁኒቱ ኢትዮጵያ ካለችበት ግዛት ጋር ያለውን መያያዝ ኦፊሲዬል አድርጎታል፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ ነገሥታት መደበኛ መጠሪያቸውም "ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ" ወይም "ንጉሠ ኢትዮጵያ" ሆኖ ቆይቷል፡፡

(ባሕሩ ዘውዴ፣ የኢትዮጵያ ታሪክ ከ1848 እስከ 1966፣ 1989)
yaredlove
yaredlove
Admin

Posts : 52
Join date : 2009-07-12
Age : 31
Location : Ethiopia/Nazareth

http://www.yared.tk

Back to top Go down

ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ) Empty Re: ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ)

Post by girreda Sat Dec 19, 2009 8:35 am

.
Portsmouth 2-0 Liverpool
Liverpool found precious little festive cheer on the South Coast in slumping to a seventh league
defeat as Portsmouth were dominant in claiming a 2-0 victory.

Rafa Benitez's side travelled to the Premier League's bottom club on the back of a midweek win but experienced that familiar losing feeling as goals in either half from Nadir Belhadj and Frederic Piquionne did the damage
A miserable day for Liverpool and Benitez was exacerbated by a red card dished out to Javier Mascherano before half-time for a reckless challenge on Tal Ben Haim. Had Liverpool played with 12, though, they would still have lost.

Portsmouth were aggressive from the onset and while chances were at premium in the opening period few would begrudge their opener, a stunning angled strike from Belhadj after 33 minutes that whistled past Pepe Reina.

Liverpool's search for an equaliser was largely restricted to a deflected Steven Gerrard effort that Asir Begovic clawed off the line, before Piquionne added a sumptuous second on the volley after the break.

girreda

Posts : 11
Join date : 2009-12-19
Age : 34
Location : Adama University

http://0914129948.ning.com

Back to top Go down

Back to top


 
Permissions in this forum:
You cannot reply to topics in this forum