Ethiopians Fun Forum.
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.
Log in

I forgot my password

Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

[ View the whole list ]


Most users ever online was 156 on Mon Mar 15, 2021 10:19 am
New Sites
አዲስ ሳይት

ኢትዮ ሲንግልስ
Meet Ethiopians Singles | Register Now

ኢትዮ ፎረም
Ethiopians Forum
Latest topics
» Sh\\a Sex{wl
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptyThu Oct 23, 2014 5:13 pm by nenash

» Sh\\a Sex{wl
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptyThu Oct 23, 2014 5:13 pm by nenash

» Sh\\a Sex{wl
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptyThu Oct 23, 2014 5:12 pm by nenash

» Sxs Film Hindi
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptyTue Oct 21, 2014 9:31 pm by nenash

» Kingdom Age Hack Tool V2.5
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptyTue Oct 21, 2014 8:00 am by nenash

» Ore Wa Kanojo O Shinjiteru! 02 | Checked
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptyMon Oct 20, 2014 3:57 pm by nenash

» English Conversation With Tamil Meaning Pdf-adds
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptySun Oct 19, 2014 2:20 pm by nenash

» English Conversation With Tamil Meaning Pdf-adds
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptySun Oct 19, 2014 2:17 pm by nenash

» Hide My Ip Activation Key 5.4
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptySun Oct 19, 2014 11:14 am by nenash

» Windows 8 All Editions Activator.exe
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptySat Oct 18, 2014 10:01 pm by nenash

» ?????? Anime Anime03 ?? ?? ?? ???? ?? Blu-ray?
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptySat Oct 18, 2014 8:08 pm by nenash

» Rhcsa Rhce Red Hat Linux Certification Practice Exams With V
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptySat Oct 18, 2014 6:09 pm by nenash

» (2011) Emyumiem Emkazamagreat Download Fevrier French Girl 9
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptySat Oct 18, 2014 12:09 pm by nenash

» (2011) Emyumiem Emkazamagreat Download Fevrier French Girl 9
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptySat Oct 18, 2014 12:05 pm by nenash

» Download Jason Mraz I'm Yours Free
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptyThu Oct 16, 2014 1:20 am by nenash

» Download Jason Mraz I'm Yours Free
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptyThu Oct 16, 2014 1:16 am by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptyWed Oct 15, 2014 9:31 pm by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptyWed Oct 15, 2014 9:24 pm by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptyWed Oct 15, 2014 9:23 pm by nenash

» [Most_popular]_tudung_bj_abg_opis_3gp-adds
የሰንደቅ ዓላማው ቀን! EmptyWed Oct 15, 2014 1:06 pm by nenash


የሰንደቅ ዓላማው ቀን!

Go down

የሰንደቅ ዓላማው ቀን! Empty የሰንደቅ ዓላማው ቀን!

Post by yaredlove Wed Oct 07, 2009 11:47 pm

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በኢትዮጵያ ትውፊት መሠረት በክረምቱ መውጫ በመስከረም 25 ቀን 2002 ዓ.ም. በመላ አገሪቱ ለሁለተኛ ጊዜ ተከብሯል፡፡


ሐቻምና በፓርላማው የሥራ ጊዜ ማብቂያ ወር የተከበረው የሰንደቅ ዓላማ ቀን፣ ዘንድሮ ከመክፈቻው ጋር ተያይዞ ተከብሯል፡፡ በዓሉ ቋሚ ቀን ባይኖረውም የበዓሉ ድንበር ግን በአዋጁ ተቀምጧል፡፡

በየኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢፌዲሪ) የሰንደቅ ዓላማ አዋጅ ቁጥር 654/2001፣ ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የሚከበረው በየዓመቱ መስከረም ሁለተኛ ሳምንት ሰኞ ይከበራል፤ ይላል፡፡ ይህን አዋጅ ከተከተልን በዓሉ መከበር የነበረበት መስከረም 11 ቀን ሰኞ ነበር፡፡ የሁለተኛ ሳምንት ሰኞ እርሱ ነውና፡፡ በነሐሴ መገባደጃና በጳጉሜንም ሆነ በመስከረም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስለ በዓሉ ሲያስተዋውቅ "የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመስከረም ሁለተኛ ሳምንት ሰኞ ይከበራል፡፡ በዚህ መሠረት በዓሉ መስከረም 25 ቀን 2002 ዓ.ም. በአገር አቀፍ ደረጃ ይከበራል" ብሏል፡፡

መስከረም 25 ቀን ግን 2ኛ ሳምንት ሳይሆን 4ኛውና የመጨረሻው ሳምንት ነው፡፡ ባለፈው ሰኞ የተከበረው በዓሉ ከፓርላማው የሥራ ጊዜ መጀመሪያ ጋር የተገጣጠመ ነው፡፡ በየዓመቱም ሁለቱ ክስተቶች የሚገጥሙ ከሆነ የሰንደቅ ዓላማው አዋጅ የወጣበት ነጋሪት ጋዜጣ አንቀጽ 4 ከኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት አዋጅ ቁጥር 1/1987 አንቀጽ 58 ቁጥር 2 ጋር መዋደድ፣ መስማማት ይኖርበታል፡፡ ምክር ቤቱ የሚከፈትበት ጊዜ የመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ ላይ መሆኑን ያመለክታልና፡፡

በዓሉ ሲከበር አከባበሩ ሕጉን ጠብቆ የተከተለ ላለመሆኑ አንዳንድ የታዘብናቸው ነጥቦች አሉ፡፡

አንደኛው በተሽከርካሪዎች ላይ ስለሚኖር የሰንደቅ ዓላማ አጠቃቀም ሥነ ሥርዓት ነው፡፡ በአዋጁ መሠረት በየተሽከርካሪው ላይ የሪፐብሊኩን ሰንደቅ ዓላማ በመስቀል መጠቀም የሚችሉት ርእሰ ብሔሩ፣ ርእሰ መንግሥቱና አዋጁ የፈቀደላቸው ከፍተኛ ባለሥልጣኖች ናቸው፡፡ በአዲስ አበባም ሆነ በክልል ከተሞች የታየው ግን በየታክሲው፣ በየባጃጁ፣ በየአውቶቡሱና በሌሎች ተሽከርካሪዎች ሲውለበለብ ታይቷል፡፡

ሌላው ደግሞ በአዋጁ አንቀጽ 13 "የሰንደቅ ልሳን" በሚል ንኡስ ርእስ ሥር "የማንኛውም ሰንደቅ ልሳን (ጫፍ) ግማሽ የክብ አምሳል ይኖረዋል" ተብሎ የተጠቀሰው አልተስተዋለም፡፡ ከጦር ምልክት በቀር፡፡

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ጥንታዊ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በተለይ በ17ኛው ምእት ዓመት የማዕከላዊው መንግሥት መዲና ጎንደር በነበረበት ወቅት የነገሡት አፄ አእላፍ ሰገድ ዮሐንስ ዜና መዋዕል ላይ እንደተፃፈው፣ ንጉሡ ጎጃም ውስጥ ከምትገኘው ደብረ ወርቅ ማርያም ለመታሰቢያ የሰጡዋቸው ሁለት ሰንደቅ ዓላማዎች ቅርፃቸው፣ ይዞታቸው፣ የቀለማቸው ልዩነትና አቀማመጥ ዛሬ ያለውን ዓይነት ነበር፡፡

በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን፣ ሰንደቅ ዓላማ ሲወጣና ሲወርድ የሚዘመር መዝሙር ነበር፡፡ ከዘመነ ደርግ ወዲህ ግን ቀርቷል፡፡ ትንሣኤ ይኖረው ይሆን?

በአዲስ አበባ ያኔ የጦር ክፍሎች ባሉበት ባንዲራ ሲወጣና ሲወርድ ጡሩምባ ይሰማ ነበር፡፡ ሲወጣም ሆነ ሲወርድ አንድም ሰው አይነቃነቅም ነበር፤ ከተማው ቀጥ ብሎ ነበር የሚቆመው፡፡ አሁንስ?
yaredlove
yaredlove
Admin

Posts : 52
Join date : 2009-07-12
Age : 31
Location : Ethiopia/Nazareth

http://www.yared.tk

Back to top Go down

Back to top


 
Permissions in this forum:
You cannot reply to topics in this forum