Ethiopians Fun Forum.
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.
Log in

I forgot my password

Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests

None

[ View the whole list ]


Most users ever online was 156 on Mon Mar 15, 2021 10:19 am
New Sites
አዲስ ሳይት

ኢትዮ ሲንግልስ
Meet Ethiopians Singles | Register Now

ኢትዮ ፎረም
Ethiopians Forum
Latest topics
» Sh\\a Sex{wl
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptyThu Oct 23, 2014 5:13 pm by nenash

» Sh\\a Sex{wl
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptyThu Oct 23, 2014 5:13 pm by nenash

» Sh\\a Sex{wl
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptyThu Oct 23, 2014 5:12 pm by nenash

» Sxs Film Hindi
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptyTue Oct 21, 2014 9:31 pm by nenash

» Kingdom Age Hack Tool V2.5
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptyTue Oct 21, 2014 8:00 am by nenash

» Ore Wa Kanojo O Shinjiteru! 02 | Checked
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptyMon Oct 20, 2014 3:57 pm by nenash

» English Conversation With Tamil Meaning Pdf-adds
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptySun Oct 19, 2014 2:20 pm by nenash

» English Conversation With Tamil Meaning Pdf-adds
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptySun Oct 19, 2014 2:17 pm by nenash

» Hide My Ip Activation Key 5.4
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptySun Oct 19, 2014 11:14 am by nenash

» Windows 8 All Editions Activator.exe
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptySat Oct 18, 2014 10:01 pm by nenash

» ?????? Anime Anime03 ?? ?? ?? ???? ?? Blu-ray?
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptySat Oct 18, 2014 8:08 pm by nenash

» Rhcsa Rhce Red Hat Linux Certification Practice Exams With V
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptySat Oct 18, 2014 6:09 pm by nenash

» (2011) Emyumiem Emkazamagreat Download Fevrier French Girl 9
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptySat Oct 18, 2014 12:09 pm by nenash

» (2011) Emyumiem Emkazamagreat Download Fevrier French Girl 9
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptySat Oct 18, 2014 12:05 pm by nenash

» Download Jason Mraz I'm Yours Free
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptyThu Oct 16, 2014 1:20 am by nenash

» Download Jason Mraz I'm Yours Free
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptyThu Oct 16, 2014 1:16 am by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptyWed Oct 15, 2014 9:31 pm by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptyWed Oct 15, 2014 9:24 pm by nenash

» Aim Bot Bf 3 Download
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptyWed Oct 15, 2014 9:23 pm by nenash

» [Most_popular]_tudung_bj_abg_opis_3gp-adds
ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል EmptyWed Oct 15, 2014 1:06 pm by nenash


ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል

Go down

ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል Empty ዲቪ 2011 መስከረም 22 ቀን ይጀምራል

Post by yaredlove Sun Oct 04, 2009 12:00 am

Wednesday, 30 September 2009

የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ ለ2011 የዲቪ ሎተሪ ቪዛ አመልካቾች የጊዜ ሠሌዳ ከመስከረም 22 እስከ ህዳር 21 ቀን 2002 ዓ.ም. መሆኑን ይፋ አደረገች፡፡


"Electronic Diversity Visa Lottery (DV)" አስመልክቶ የዩኤስ ዲፓርትመንት ኦፍ ስቴት ድረገፅ ላይ ያሰፈረው መረጃ እንደሚያሳየው አመልካቾች በተቀመጡት መስፈርቶች መሠረት በኢንተርኔት ማመልከቻቸውን ከመስከረም 22 እስከ ህዳር 21/2002 ብቻ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡

ባለፈው ዓመት መመዘኛ መሠረት አመልካቾች በትንሹ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁ ወይም የሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያላቸው መሆን እንደሚኖርባቸው የሚታወቅ ቢሆንም ድረገፁ ስለ 2011 የዲቪ መመዘኛ በግልፅ ያለው ነገር የለም፡፡

የአመልካቾች ውጤት በፖስታ አድራሻቸው በቀጣይ ከግንቦት እስከ ሐምሌ ባሉት ወራት ይገለፃል፡፡

ባለፈው ዓመት (DV 2010) ከመላው ዓለም 13.6 ሚሊዮን ሕዝብ ማመልከቱን ከነዚህ መካከል የሎተሪ ዕድሉን ያገኙ 102 ሺህ 800 ሰዎች ተመርጠው የመጀመሪያዎቹ 50 ሺህ አመልካቾች ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ (Permanent residence visa) እንዲያገኙ መደረጉን ያትታል፡፡

ዘንድሮ የአመልካቾች ቁጥር ከመላው ዓለም ወደ 17 ሚሊዮን ያድጋል የሚል ግምት መኖሩም ታውቋል፡፡

በዲቪ 2010 ዕድለኞች መካከል ከአፍሪካ ጋና 8ሺ 752፣ ናይጄሪያ 6ሺህ 6፣ ኢትዮጵያ 5ሺ 200 ዜጎች ዕድሉን ተጠቃሚ በማድረግ በቅደም ተከተል ያለውን ደረጃ የያዙ ሲሆን ከኤርትራ 799 ሰዎች አግኝተዋል፡፡

ለዲቪ 2011 አመልካቾች የማመልከቻ ቅፅና መመዘኛዎቹን በድረገፅ (http:www.//dvlottery.state.gov) መመልከትና የተዘጋጀውን የማመልከቻ ቅፅ መሙላት እንደሚችሉ ተጠቁሟል፡፡

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ መስከረም 21 ቀን 2002 ዓ.ም. በዚሁ ጉዳይ ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ ለመስጠት ቀጠሮ ይዟል፡፡
yaredlove
yaredlove
Admin

Posts : 52
Join date : 2009-07-12
Age : 31
Location : Ethiopia/Nazareth

http://www.yared.tk

Back to top Go down

Back to top

- Similar topics

 
Permissions in this forum:
You cannot reply to topics in this forum